ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የሶማሊያ ተሰዳጆች | ኢትዮጵያ | DW | 11.07.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የሶማሊያ ተሰዳጆች

በኤርትራ እምኩሉ ስደተኞች መጠልያ ጣብያ ይኖሩ የነበሩ ሶማልያውያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ቀጥለዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:10

1300 ሶማልያውያን ስደተኞች በዛላምበሳ

በኤርትራ እምኩሉ ስደተኞች መጠልያ ጣብያ ይኖሩ የነበሩ ሶማልያውያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ቀጥለዋል። እስካሁን ባለው 1300 ሶማልያውያን ስደተኞች በዛላምበሳ በኩል ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል። ስደተኞቹ የሚቀርብላቸው ድጋፍ አነስተኛ በመሆኑ መቸገራቸው ይናገራሉ። የመቀሌው ዘጋቢያችን ዝርዝሩን ልኮልናል።


ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ

አዜብ ታደሰ 
ሸዋዬ ለገሠ 
 

Audios and videos on the topic