ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡት ሶማሊያውያን | አፍሪቃ | DW | 19.06.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡት ሶማሊያውያን

ከኤርትራ በዛላአንበሳ በኩል ወደ ኢትዮጵያ በርከት ያሉ ሶማሊያውን ተሰዳጆች እየገቡ መሆኑ ተገለጸ። ሶማሊያውያኑ ላለፉት 20 ዓመታት ኤርትራ ውስጥ በጥገኝነት ይኖሩ እንደነበር ይናገራሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:34

ለዓመታት ኤርትራ በስደተኝነት የቆዩ ናቸው

ሀገራቸው ውስጥ ባለው ግጭት ምክንያት ወደ ኤርትራ ተሰደው በመጠለያ ይኖሩ ከነበሩት አብዛኞቹ ወደአውሮጳ እና ወደተለያዩ ሃገራት ቢሄዱም ቀሪዎቹ እዚያው ቢቆዩም በቅርቡ ግን ከዚያ እንዲወጡ ትዕዛዝ እንደደረሳቸው ለዶይቼ ቬለ DW ገልጸዋል። ከመቀሌ ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ

ሸዋዬ ለገሠ

ተስፋለም ወልደየስ

Audios and videos on the topic