ከኤርትራዉ ፕሬዝዳት ጋር የተደረገ ቃለ-መጠይቅ | አፍሪቃ | DW | 26.04.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ከኤርትራዉ ፕሬዝዳት ጋር የተደረገ ቃለ-መጠይቅ

የኤርትራዉ ፕሬዝዳት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ በቅርቡ ከዶቼ ቬለ የአማርኛ ክፍል ባልደረባ ከሉድገር ሻዶምስኪ ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ የተለያዩ ክፍሎች ሰሞኑን ስነሰማ መቆየታችን ይታወሳል። ዛሬም አቶ ኢሳያስ የኢትዮጵያ እና የኤርትራን የድንበር ዉዝግብ፣ የአለም አቀፉን ማሕበረሰብ አቋምና የኤርትራን ምጣኔ-ሐብት በሚመለከት ለቀረበላቸዉ ጥያቄ ከሰጡት መልስና ሰፊ ማብራሪያ ዋና ዋና ነጥቦቹን ነጋሽ መሐመድ እንደሚከተለዉ ተርጉሟቸዋል።