ከኢሕአዴግ ስብሰባ ምን ይጠበቃል? | ኢትዮጵያ | DW | 16.03.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ከኢሕአዴግ ስብሰባ ምን ይጠበቃል?

ቀጣዩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንሥትር ማን ሊኾን ይችላል? በርካቶች በተደጋጋሚ ጊዜያት የጠየቁት ኾኖም እስካሁን ኹነኛ መልስ ያልተገኘለት ጥያቄ ነው። ከተጠበቀው በላይ ከተራዘመው የኢሕአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በኋላ እንደ ደንቡ ሊቀ-መንበሩን እና ጠቅላይ ሚንሥትሩን የሚሰይመው የኢሕአዴግ ምክር ቤት ምን ሊወስን እንደሚችል በውል ዐይታወቅም።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:04

ቀጣዩ ጠቅላይ ሚንሥትር ማን ይኾናል?

ቀጣዩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንሥትር ማን ሊኾን ይችላል? በርካቶች በተደጋጋሚ ጊዜያት የጠየቁት ኾኖም ከመላ ምት ባሻገር እስካሁን ኹነኛ መልስ ያላገኙለት ጥያቄ ነው። ከተጠበቀው በላይ ከተራዘመው የኢሕአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በኋላ እንደ ደንቡ ሊቀ-መንበሩን እና ጠቅላይ ሚንሥትሩን የሚሰይመው የኢሕአዴግ ምክር ቤት ምን ሊወስን እንደሚችል በውል ዐይታወቅም። ኢሕአዴግ ከድርጅቱ ሊቃነ-መናብርት ውጪ ጠቅላይ ሚንሥትር ሊሰይም እንደሚችልም በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሣይንስና እና ፍልስፍና ከፍተኛ መምህር አቶ ግደይ ደገፉ ግምታቸውን ሰጥተዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ከአዲስ አበባ ልኮልናል። 

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሸዋዬ ለገሰ 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች