ከአፍሪቃ የሚሸሸው ገንዘብ | አፍሪቃ | DW | 07.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

ከአፍሪቃ የሚሸሸው ገንዘብ

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪቃ ኤኮኖሚ ኮሚሽን በአምሳ አመታት ውስጥ 1 ትሪሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ከአፍሪቃ መሸሹን አስታወቀ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:30

በ50 አመታት ከአፍሪቃ 1 ትሪሊዮን ዶላር የሚገመት ገንዘብ ሸሽቷል

የበለጸጉ ሃገራት እና የፋይናንስ ተቋማት ከአፍሪቃ ሸሽቷል ለተባለው ገንዘብ ተጠያቂ ናቸው ተብሏል። አብዛኛዉ ገንዘብ በተለይ ከምዕራብ አፍሪቃ እንደሚወጣ ነዉ የተገለጸዉ። የኮሚሽኑ አማካሪ አዲዬንካ አዴሚ ከአፍሪቃ ተመዝብሮ የሸሸው ገንዘብ ካልተመለሰ ለአኅጉሪቱ የእርዳታ ገንዘብ የሚፈይድላት ነገር የለም ሲሉ ተናግረዋል። የኤኮኖሚ ባለሙያዎች የመልካም አስተዳደር እጦት ለዝርፊያው ቀዳሚውን አስተዋፅዖ አበርክቷል ባይ ናቸው።

 አክመል ነጋሽ 

እሸቴ በቀለ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic