ከአመለሰት ሙጬ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ | ባህል | DW | 09.06.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ባህል

ከአመለሰት ሙጬ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

በዛሬው የመዝናኛ መሰናዶ የፊልም ተዋናይ እና ዳይሬክተር አመለሰት ሙጬ እንግዳ ሆናለች። አመለሰት በፈረንሳይ በተካሔደው 72ኛው የካንስ የፊልም ፌስቲቫል ላይ ተሳትፋ ነበር።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 14:24

ከአመለሰት ሙጬ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

በዛሬው የመዝናኛ መሰናዶ የፊልም ተዋናይ እና ዳይሬክተር አመለሰት ሙጬ እንግዳ ሆናለች። አመለሰት በፈረንሳይ በተካሔደው 72ኛው የካንስ የፊልም ፌስቲቫል ላይ ተሳትፋ ነበር። አመለሰት ይፈለጋል እና ስለፍቅር በተባሉ ሁለት ፊልሞች ላይ ተውናለች። ከዚህ በተጨማሪ በአካባቢ ጥበቃ ላይ ያተኮረው አረንጓዴ መሬት የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም አዘጋጅታለች። በፓሪስ የምትገኘው የዶይቼ ቬለ ወኪል ሐይማኖት ጥሩነህ በ72ኛው የካንስ የፊልም ፌስቲቫል የተሳተፈችውን አመለሰት ሙጬን አነጋግራታለች። 
ሐይማኖት ጥሩነህ
እሸቴ በቀለ 

Audios and videos on the topic