ከተክል የሚገኝ ነዳጅ | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 05.10.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

ከተክል የሚገኝ ነዳጅ

የዓለማችን ዋነኛ በቆሎ አምራች አሜሪካ በዘንድሮዉ የሰሜን ንፍቀ-ክበብ የበጋ ወራት ለድርቅ በመጋለጧ የበቆሎ ምርት ክፉኛ ተጎድቷል። ሁኔታዉ በዓለም የምግብ አቅርቦት ላይ አደጋ ያስከትላል በሚል የተመድ አሜሪካ ከበቆሎ ነዳጅ ማምረቷን እንድታቆም አሳስቧል።

Audios and videos on the topic