ከቤንሻንጉል የተፈናቀሉ አማራዎች ጉዳይ | ኢትዮጵያ | DW | 07.05.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ከቤንሻንጉል የተፈናቀሉ አማራዎች ጉዳይ

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ በሚኖሩ የአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ ብሔር ተኮር ጥቃት እየተፈፀመ መሆኑን የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት አስታወቀ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:46

የተፈናቀሉትም ችግር ላይ መሆናቸው፤

 የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ዛሬ  ይፋ ባደረገው ሰፊ እና ዝርዝር መግለጫው ብሔር ላይ ያተኮረው ጥቃት  መጠነፈ ማፈናቀል እና ሃብት ንብረት የመዝረፍ እንዲሁም ዘር የማፅዳት ተግባርን እንደሚያካትት አመልክቷል። ተፈናቅለው ወደሌላ አካባቢ ሄደው በቤተክርስቲያን የተጠለሉትም ከተጠጉበት እንዲገፉ ጫና እየተደረገ መሆኑን የሚጠቁም መረጃ እንደደረሳቸውም የፓርቲዉ አመራሮች ዘርዝረዋል። መግለጫውን የተከታተለው ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ  ከአዲስ አበባ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic