ከቤት ጋ የተገናኘ የተቃውሞ ሰልፍ በመቐለ | ኢትዮጵያ | DW | 21.04.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ከቤት ጋ የተገናኘ የተቃውሞ ሰልፍ በመቐለ

ስለመቀሌ ከተማ መስፋትና የውሃ አቅርቦት ችግር ከዚህ ቀደም መዘገባችን ይታወስ ይሆናል።

default

ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዛሬ ያወሳልን መኖሪያ ቤቶቻቸውን እንዲያፈርሱ ማዘጋጃ ቤት ያዘዛቸው ኑዋሪዎች ያቀረቡትን ስሞታም ሆነ ተቃውሞ ይመለከታል። አርያም ተክሌ፤ በስልክ አነጋግራዋለች።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሰ