ከስደተኞች ጋር የተጋጩት የመቂዶንያ ፖሊሶች | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 11.04.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ከስደተኞች ጋር የተጋጩት የመቂዶንያ ፖሊሶች

በመቄዶንያ በኩል ወደ ምዕራብ አዉሮጳ ለመግባት ጥረት ያደረጉ ስደተኞች ከፖሊስ ጋር መጋጨታቸዉ ተሰምቷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:20
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:20 ደቂቃ

ስደተኞች እና የመቂዶንያ ፖሊሶች

ትናንት የመቄዶንያ የድንበር ጠባቂ ፖሊሶች ድንበር ላይ ኬላና አጥር አፍርሰዉ ከግሪክ ወደ ምዕራብ አዉሮጳ ለመግባት ሙከራ ባደረጉት ስደተኞች ላይ አስለቃሽ ጢስ ተኩሰዉ ወደኋላ እንዲያፈገፍጉ አድርገዋል። የጀርመን የመገናኛ ብዙኃን በሰፊዉ እንደዘገቡት በትናንቱ ግጭት ወደ 300 ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል። የመቄዶንያ ፖሊስ ርምጃ ተገቢና ተመጣጣኝ ያልሆነ ሲሉ የግሪክ መንግሥትና ሌሎች የአዉሮጳ ሃገራት ድርጊቱን አዉግዘዋል።


ይልማ ኃይለሚካኤል


አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic