ከሳዑዲ አረቢያ የሚመለሱ ኢትዮጵያዉያን | ኢትዮጵያ | DW | 29.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ከሳዑዲ አረቢያ የሚመለሱ ኢትዮጵያዉያን

የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት «ሕገ-ወጥ» ያላቸዉ የዉጪ ዜጎች ከሐገሩ እንዲወጡ የሰጠዉ ቀነገደብ ቢጠናቀቅም  በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉን አሁንም ወደ ሐገራቸዉ አልተመለሱም።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:31

የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ መግለጫ፤

የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ከሐገሩ እንዲወጡ ያስገደዳቸዉ ኢትዮጵያዉያን ብዙ ሳይንገላቱ ወደ ሐገራቸዉ እንዲገቡ ለማድረግ የጀመረዉን ጥረት እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ።የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት «ሕገ-ወጥ» ያላቸዉ የዉጪ ዜጎች ከሐገሩ እንዲወጡ የሰጠዉ ቀነገደብ ቢጠናቀቅም  በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉን አሁንም ወደ ሐገራቸዉ አልተመለሱም።የኢትዮጵያ የዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ዛሬ እንዳስታወቀቁ ሳዑዲ አረቢያ የሰጠችዉን ቀነ-ገደብ እንድታራዝም የኢትዮጵያ መንግሥት በድጋሚ ጠይቋል።

ዮኃንስ ገብረ እግዚአብሔር 

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች