ከሳውዲ የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን | ኢትዮጵያ | DW | 26.04.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ከሳውዲ የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን

በሳውዲ ዐረቢያ  ካለ ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን  የሀገሪቱ መንግሥት ሕገ ወጥ ላላቸው የውጭ ዜጎች ሀገሩን ለቀው እንዲወጡ  ያስቀመጠው የ90 ቀነ ገደብ ሳያልፍ ወደ ትውልድ ሀገራቸው እንዲመለሱ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር  አሳሳበ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:56

የተመላሽ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ

ሚንስቴሩ እንዳለው፣  ዜጎች መንገላታት ሳይደርስባቸው ወደ ሀገር እንዲመለሱ ቤተሰብ፣ ክልሎች እና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ሁሉ የበኩላቸውን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር  

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic