ከሳዉዲ የተመለሱ ዜጎች ብሶት | አፍሪቃ | DW | 22.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

ከሳዉዲ የተመለሱ ዜጎች ብሶት

ሳዉድ አረቢያ ሕገወጥ ያለቻቸዉ ዜጎች በሰላም ወደሀገራቸዉ መመለሳቸዉ ቢያስደስታቸዉም በሀገራችን ሠርተን ያልፍልናል የሚል ተስፋ እንደሌላቸዉ ይገልጻሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:24

«ከመንግሥት የተገባዉ ቃል ተግባራዊ አልሆነም» ይላሉ።

መንግሥት መልሶ የማቋቋም ሥራ እሠራለሁ ቢልም ከቴሌቪዥን የዜና ፍጆታ የዘለለ ምንም የሚደረግ ነገር እንደሌለ ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል። ወደአዉሮፕላን ማረፊያ በመሄድ ከሳዉዲ የተመሰሉትን ወገኖች የተመለከተና ያነጋገረዉ የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic