ከሰዎች ለሰዎች የኖሩት ሰዉ ስንብት | ማሕደረ ዜና | DW | 02.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ማሕደረ ዜና

ከሰዎች ለሰዎች የኖሩት ሰዉ ስንብት

«ሥንብት እንደማልወድ ታዉቂያለሽ አለኝ» አሉ ፀሐፊዋ።ግን እንደ ፊልም ተዋኝ ሮሚ ሽናይደር በሞተችበት-እንደ ሚሊዮን ኢትዮጵያዉን «አባት»- የአባቶች ቀን በሚከበርበት ዕለት-ተሰናበቱ።ሐሙስ ግንቦት-29 2014።86 ዓመታቸዉ ነበር።ካርል ሐይንስ በም።

Audios and videos on the topic