Ber.Washington(Weltbanksbericht_ Wirtschaftswachstum_Afrika südlich der Sahara ) - MP3-Stereo
ለዚህም ዘገባው በዓለም የነዳጅ እና የማዕድናት ዋጋ መቀነስ እንደ ምክንያት ጠቅሶዋል። በዚህ በተያዘው አውሮጳዊ 2016 ዓም በአፍሪቃ ኤኮናሚ እድገት ኮት ዲቯር እና ሴኔጋል ቀዳሚውን ቦታ ሲይዙ፣ ኢትዮጵያ፣ ርዋንዳ እና ታንዛንያ ከስድስት ከመቶ በላይ እድገት እንደሚያስመዘግቡ የባንኩ ጠበብት ጠቁመዋል።
መክብብ ሸዋ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ