ከሮም መጠለያ የተሰወሩ ስደተኞች | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 25.11.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ከሮም መጠለያ የተሰወሩ ስደተኞች

ባለፈው ጥቅምት ወር በኢጣልያዋ ደሴት ላምፔዱዛ አቅራቢያ ከምስራቅ አፍሪቃ የመጡ ከ500 በላይ ስደተኞችን ያጨቀች ጀልባ ላይ እሳት ተነስቶ በርካቶች ባህር ሰምጠዉ መሞታቸዉ ይታወሳል።

በዚህ አደጋ የ360 ስደተኞች ህይወት ጠፍቷል። ከአደጋው ከተረፉት ስደተኞች 89ኙ ከላምፔዱዛ ወደ ሮም የተዛወሩ ሲሆኑ ስደተኞቹ ከተጠለሉበት የሮሙ የስደተኞች ማዕከል መጥፋታቸው ነው የተነገረው። የሮም ዘጋቢያችን ተክለ እዝጊ ገብረ እየሱስ ወደ ስደተኞቹ መጠለያ ጣቢያ ተጉዞ ስለጠፉት ስደተኞች ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ተክለ እዝጊ ገብረ እየሱስ

ልደት አበበ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic