ከምርጫ በፊት አገር መቅደም እንዳለበት ሁለት የፖለቲካ ፓርቲ ድርጅቶች አስታወቁ | ኢትዮጵያ | DW | 15.05.2020
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ከምርጫ በፊት አገር መቅደም እንዳለበት ሁለት የፖለቲካ ፓርቲ ድርጅቶች አስታወቁ

ከምርጫ በፊት አገር መቅደም እንዳለበት ሁለት የፖለቲካ ፓርቲ ድርጅቶች አስታወቁ፣ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ኃላፊነት ያለው የዲሞክራሲ ተቋም መሆኑንም ተናግረዋል፡፡የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)“የህገ መንግስት  ትርጉም ያስፈልጋል” የሚለው ብቻውን በቂ አይደለም ብለዋል፡፡

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:47

አብን እና አዴኃን ከምርጫ በፊት አገር መቅደም አለበት አሉ

ከምርጫ በፊት አገር መቅደም እንዳለበት ሁለት የፖለቲካ ፓርቲ ድርጅቶች አስታወቁ፣ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ኃላፊነት ያለው የዲሞክራሲ ተቋም መሆኑንም ተናግረዋል፡፡የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)“የህገ መንግስት  ትርጉም ያስፈልጋል” የሚለው ብቻውን በቂ አይደለም ብለዋል፡፡ የፖለቲካ መፍትሔም አስፈላጊ ው ብሏል።
አለምነው መኮንን
ታምራት ዲንሳ
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች