በኢትዮጵያ መንግሥት እና ትግራይን በሚያስተዳድረው ሕወሃት መካከል እየተካሄደ ያለውን ጦርነት፣ የፈዴራል መንግስቱ የውስጥ ጉዳይና ሕግ የማስከበር ርምጃ ነው ሲል አጽንኦት ይሰጣል። አንዳንዶች በተለይ ደግሞ የውጭ ሃገራት ተንታኞች አካባቢያውም ሊያደርጉት ይሞክራሉ።
በኢትዮጵያ መንግሥት እና ትግራይን በሚያስተዳድረው ሕወሃት መካከል እየተካሄደ ያለውን ጦርነት፣ የፈዴራል መንግስቱ የውስጥ ጉዳይና ሕግ የማስከበር ርምጃ ነው ሲል አጽንኦት ይሰጣል። አንዳንዶች በተለይ ደግሞ የውጭ ሃገራት ተንታኞች አካባቢያውም ሊያደርጉት ይሞክራሉ። የብራስልሱ ወኪላችን ገበያው ንጉሴ ከነዚህ በጦርነቱ የሌሎች መንግሥታት ተሳትፎም አለበት ብለው ከሚከራከሩት አንዱ የሆኑት ማርቲን ፕላውትን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ገበያው ንጉሤ
ኂሩት መለሰ