ኦብነግ የመንግስትን መግለጫ አጣጣለ | ኢትዮጵያ | DW | 09.04.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኦብነግ የመንግስትን መግለጫ አጣጣለ

የኢትዮጵያ መንግስት የኮሙኒኬሽን ሚኒስትር አቶ በረከት ስምዖን የኦጋዴን ነፃ አዉጪ ግንባር ኦብነግ እየተደመሰሰና በኦጋዴን ሰላምና መረጋጋቱ ቀስ በቀስ እየሰፈነ ነዉ ሲሉ የሰጡትን መግለጫ አጉል ምኞት ሲል ኦብነግ አጣጣለ።

...ባንዲራ...

...ባንዲራ...

መንግስት አማፅያኑ በወታደራዊ ጥቃት መዳከማቸዉን ሲገልፅ የኦብነግ ቃል አቀባይ በበኩላቸዉ በርካታ የመንግስት ወታደሮችን ገድለናል ይላሉ። ሆኖም ከሁለቱም የተሰማዉን የሚያረጋግጥ ከገለልተኛ ወገን የተገኘ ዘገባ የለም።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ