ኦባማ፣ ስለህገ- ወጥ ስደተኞች ያወጡት ትዕዛዝ | ዓለም | DW | 21.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

ኦባማ፣ ስለህገ- ወጥ ስደተኞች ያወጡት ትዕዛዝ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በሀገራቸው ቴሌቪዥን ቀርበው እንደተናገሩት በዩናትድ ስቴትስ የሚገኙ 5 ሚሊዬን የሚጠጉ ህገ ወጥ ስደተኞች፣

እዛው ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በህጋዊ መንገድ መቆየት የሚችሉበት የፖሊሲ ለውጥ መደረግ ይኖርበታል።ይህ በምን ዓይነት አሰራር ይፈፀማል? የትኞቹን ስደተኞች በግዳጅ ወደ ሀገራቸው መመለስ ያሰጋቸዋል? በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘውን ወኪላችን አበበ ፈለቀን እዚህ ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

አበበ ፈለቀ

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic