ኦባማና አፍጋኒስታን፣ | ዓለም | DW | 19.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ኦባማና አፍጋኒስታን፣

ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ከተደቀኑባቸው ዐበይት ፈተናዎች አንዱ የአፍጋኒስታኑ ጦርነት ነው።

default

በደቡብ አፍጋኒስታን፣ ሄልማንድ የአሜሪካ ግብረ ኀይል በሌሊት ግዳጅ

ፕሬዚዳንቱ፣ ተጨማሪ ጦር ለማዝመት ያላቸው እቅድ፣ አከራካሪ ሆኖ ተገኝቷል። ምክንያቱ ምን ይሆን!?

--አበበ ፈለቀ--

ተክሌ የኋላ/ሸዋዬ ለገሠ