ኦሳማ ቢን ላድን ማን ነበሩ? | ዓለም | DW | 02.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ኦሳማ ቢን ላድን ማን ነበሩ?

የዓለም አቀፉ አሸባሪ ድርጅት « የአል ቃይዳ» መሪ፤ ኦሳማ ቢን ላድን የማስፈራሪያ ምስልም ሆነ ድምፅ ከእንግዲህ አይሰማም።

default

የአለፍ አቀፍ አሸባሪ ድርጅት « የአል ቃይዳ» መሪ፤ ኦሳማ ቢን ላደን የማስፈራሪያ ምስልም ሆነ ድምፅ ከእንግዲህ አይሰማም። ሰውየው ተገድለዋል። ግን ኦሳማ ቢን ላድን ማን ነበሩ? የ ዶይቸ ቬለ ባልደረባ ( Saoub Esther) የዘገበችውን ፣ ልደት አበበ እንደሚከተለው ታቀርበዋለች።

ልደት አበበ

ነጋሽ መሐመድ