ኦርድንስቡርግ ፎግልዛንግ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 10.04.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ኦርድንስቡርግ ፎግልዛንግ

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ጀርመን ውስጥ ለናዚ ርዕዮተ ዓለም ማስተማሪያነት ያገለግል የነበረ ቦታ

ተፈጥሮአዊ አቀማመጡ የሚማርከው ይህ ስፍራ ለእኩይ ተግባር መዋሉ አሳዛኝ ስሜት መፍጠሩ አይቀርም ።