እጅግ ግዙፉ የራዲዮ ቴሌስኮፕ ጣቢያ(SKA) | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 23.05.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

እጅግ ግዙፉ የራዲዮ ቴሌስኮፕ ጣቢያ(SKA)

በዓለም ውስጥ እጅግ ግዙፉንና እጅግ ኃይለኛ የተባለውን የራዲዮ ቴሌስኮፕ በየሀገሮቻቸው ለማስተከል ፣ ደቡብ አፍሪቃና አውስትሬሊያ ሲታገሉ ወራት አለፉ። በአሁኑ ጊዜ አገልግሎት በመስጠት ላይ ከሚገኙት ቴሌስኮፖች ሁሉ 50 እጥፍ አርቆ ማየት

default

የሚያስችለው ቴሊስኮፕ ደቡብ አፍሪቃ እንዲተከል ፤ የዓለም አቀፍ ባንኮችና ኩባንያዎች ማኅበር ሊወስን ይችላል የሚል ግምት ያላቸው በርካታ ናቸው። የውሳኔው መዘግየት የሆነው ሆኖ ሁለቱንም ተፎካካሪዎች ትዕግሥት እያሳጣ ነው። ደቡብ አፍሪቃ ቢቀናት ለእርሷም ሆነ ለመላው አፍሪቃ ምን ፋይዳ ያስገኝ ይሆን? በሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን ተከታተሉት።

Pierre Auger Observatorium in Argentinien

Square Kilometre Array(SKA) የተባለው፣ 2 ቢሊዮን ዩውሮ ወጪ የሚጠይቀው ፕሮጀክት አቅድ የወጣው ከ 21 ዓመት በፊት ነው። እ ጎ አ ከ 2004 ዓ ም አንስቶ ሥራውን በተሟላ ሁኔታ እንደሚጀምር የሚጠበቀው ፕሮጀክት አንድ ሺ ያህል የኤሌክትሮኒክስ ጆሮዎች የሚተከሉበት ሲሆን፣ ከቅርብም ሆነ ከሩቅየኅዋ የኅዋ ክፍል ማንኛውንም የራዲዮ ሞገድ የሚስብ ነው። ጉልበቱም የአንድ መቶ ሚሊዮን ኮምፒዩተሮች ሞተርን የሚያጠቃልል ነው።

Europäische Südsternwarte auf dem Berg La Silla 600 Kilometer nördlich von Santiago

ይኸው በዓለም ውስጥ እጅግ ግዙፍ የራዲዮ ቴሌስኮፕ(SKA)ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ ቢተከል ለራሷ ለደቡብ ብሎም ለቀሪው የአፍሪቃ ክፍለ-ዓለም የሚሰጠው ጥቅም እንዴት ይገመገማል? በፕሪቶሪያ የአስዋኔ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሁለት ፕሮፌሰሮችን አነጋግሬ ነበር ፤ በቅድሚያ በዚያ ዩኒቨርስቲ፤ በፈጠራ ምርምር ረገድ፤ የኤኮኖሚ ክፍል ዋና ስራ አስኪያጅ ፕሮፌሰር ራሲጃን ማሃራጅ፣ ፕሮጀክቱ እንዲጀመር ለመወሰን ጊዜ መውሰዱ፣ ስላስከተለው ሁኔታ እንዲህ ሲሉ በማብራራት ይጀምራሉ።

Future Now Projekt Weltraum Bild 7 Mars

በዚያው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሌላው፣ ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ዶ/ር ማሞ ሙጨ፣ እንዲህ ነበረ ያሉን።

ይኸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ፤ ከ SKA አኳያ ማን ዓይነት ድርሻ ማበርክት ይችል ይሆን?

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 23.05.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/151Hi
 • ቀን 23.05.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/151Hi