እየተጠና ያለው ማዕቀብና የኤርትራ ተቃውሞ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 03.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

እየተጠና ያለው ማዕቀብና የኤርትራ ተቃውሞ፣

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ጥበቃው ም/ቤት አባል አገሮች፣ በኤርትራ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የቀረበውን ረቂቅ፣ በባለሙያዎች እያስጠኑ ይገኛሉ።

default

ኤርትራ፣ በበኩሏ ፣ ማዕቀብ ሊያስጥል የሚችል አንዳችም ምክንያት የለም ብላለች። በተባበሩት መንግሥታት ፣ የኤርትራ አምባሳደር አቶ አርአያ ደስታ እንደገለጹት፣አገራቸው ለሶማልያው ኧል ሸባብ ታጣቂ ኅይል፣ ጦር መሣሪያ ታቀብላለች የሚለው ክስ፣ መሠረተ-ቢስ ነው።

አበበ ፈለቀ----

ተክሌ የኋላ/ሸዋዬ ለገሠ