«እኛም ኦሮሞዎች ነን» በብሪታኒያ የኢትዮጵያውያን ግብረ-ሃይል | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 29.12.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

«እኛም ኦሮሞዎች ነን» በብሪታኒያ የኢትዮጵያውያን ግብረ-ሃይል

በታላቋ ብሪታኒያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን «እኛም ኦሮሞዎች ነን» በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ አካሂደዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:12

«እኛም ኦሮሞዎች ነን» በብሪታኒያ የኢትዮጵያውያን ግብረ-ሃይል

አዲስ አበባ ከተማን ከአጎራባች የኦሮሚያ ልዩ ዞን ጋር ለማቀናጀት የቀረበውን ዕቅድ በተቀሰቀሰው ተቃውሞ የኢትዮጵያ መንግስትን እርምጃ ያወገዙት የተቃውሞ ሰልፈኞች የብሪታኒያ መንግስት በኢትዮጵያ መንሥት ላይ ጫና እንዲያሳድር በመጠየቅ ላይ ናቸው።

ድልነሳ ጌታነህ

እሸቴ በቀለ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic