እንዲሕ ቢቀዳ ኖሮ(የአዲስ አበባዋ ሳንቲም ዘርዛሪ) | ኢትዮጵያ | DW | 02.11.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

እንዲሕ ቢቀዳ ኖሮ(የአዲስ አበባዋ ሳንቲም ዘርዛሪ)

አዲስ አበባ ዉስጥ አነስተኛ መጠን ያለዉ ሳንቲም ቋጥሮ በየታክሲ መቆሚያዉ በትንሽ ቀረጥ ወይም የአገልግሎት ክፍያ ብር መዘርዘር ጥሩ ገቢ ምንጭ እየሆነ ነዉ። ሥራዉ ግን ሁሌም የሰመረ አይደለም። ዘርዛሪዎች እንደሚሉት ሲቀና በቀን እስከ 300 ብር ገቢ ይገኛል።

Money coins fall out of the golden tap © viperagp #41036554

እንዲሕ ቢቀዳ ኖሮ---አዲስ አበባ ዉስጥ አነስተኛ መጠን ያለዉ ሳንቲም ቋጥሮ በየታክሲ መቆሚያዉ በትንሽ ቀረጥ ወይም የአገልግሎት ክፍያ ብር መዘርዘር ጥሩ ገቢ ምንጭ እየሆነ ነዉ።ሥራዉ ግን ሁሌም የሰመረ አይደለም።ዘርዛሪዎች እንደሚሉት ሲቀና በቀን እስከ ሰወስት መቶ ብር ድረስ ገቢ ይገኛል።ካልቀና ግን ባዶ እጅ መዋል፥ ባስ ሲል ደግሞ ከያዙትም የተወሰነዉን በጮሌ የታክሲ ገንዘብ ተቀባዮች (በልማዱ ወያላ በሚባሉት) መዘረፍ ያጋጥማል።ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አንድ ዘርዛሪን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ከዚያዉ ከአዲስ አበባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ

Audios and videos on the topic