እንወያይ፦ አነጋጋሪው የአቶ ለማ ልዩነት | ራድዮ | DW | 08.12.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ራድዮ

እንወያይ፦ አነጋጋሪው የአቶ ለማ ልዩነት

ሰሞኑን ይፋ የሆነው የአቶ ለማ ከኢህአዴግ ውህደት እና ከመደመር ፍልስፍና የመለየታቸው ዜና ማነጋገሩ ማስገረሙ ቀጥሏል። ክስተቱ ለህዝብ ጥያቄ ቆመናል የሚሉ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች አንድ ሆንን ብለው ሳያበቁ፣ የመለያያታቸው ዜና የመከተሉ ልምድ ሌላው ማሳያ ተደርጎ ሊወስድ እንደሚችል ተገምቷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 29:56