እንቁጣጣሽ! | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 11.09.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ራድዮ

እንቁጣጣሽ!

እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!

ኢትዮጵያው በዛሬው ዕለት አዲሱን ዓመት 2011 ዓም በደመቀ ስነ ስርዓት ተቀብላለች። ኢትዮጵያውያን በጠቅላላ፣ አዲሱ ዓመት የጤና፣ የሰላም፣ የአንድነት፣ የፍቅር ዓመት ይሁንላችሁ።