እንስሳት ስሌትን ይችላሉን? | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 14.01.2009
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

እንስሳት ስሌትን ይችላሉን?

እንስሳት ስሌት ማድረግ ይችላሉን? የሰዉ ልጅ ፊደል ቆጠረ አልቆጠረ በየለት የኑሮ ሂደቱ ስሌት ማለት ሂሳብ ነክ ጉዳዮች ያጋጥሙታል ምንም እንኻ በድንገት የሁለት ስኩየር ሩት ስንት ነዉ ተብለን በድንገት ብንጠየቅ መልሱን ለመናገር ትንሽ ያህል ቢቸግረንም።

default

ዝንጀሮ መጠን ለይቶ ያዉቃል

የቀመር አዋቂ የተባሉ እንኻ የሁለት እስኩየር ሩት ስንት ነዉ ቢባሉ ከነጥብ በኻላ ያለዉን ቁጥር ጠርቶ መለስ ለመመለስ ይቸገራሉ። እና እዚህ ላይ ስሊት ወይም ቀመር ሰዉ ልጅ ወይንስ እንስሳትም ላይ የሚታይ ተግባር ነዉ የሚለዉን ጥያቄ እንድናነሳ ይገፋፋናል? ቅንብሩን ያድምጡ!
 • ቀን 14.01.2009
 • አዘጋጅ Azeb Tadesse Hahn
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/GYFK
 • ቀን 14.01.2009
 • አዘጋጅ Azeb Tadesse Hahn
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/GYFK