እቴጌ ጣይቱ ብጡል: ኢትዮጵያዊቷ ጀግና | አፍሪቃዊ ሥረ-መሠረት | DW | 04.05.2021
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃዊ ሥረ-መሠረት

እቴጌ ጣይቱ ብጡል: ኢትዮጵያዊቷ ጀግና

የአውሮፓ ቅኝ ገዢዎች ኢትዮጵያ ላይ ዐይናቸውን በጣሉበት ጊዜ እቴጌ ጣይቱ ብጡል ከባለቤታቸው ከዳግማዊ አፄ ምኒልክ ጎን በመቆም በንጉሠ ነገሥቱ ላይ የተጀመሩ ሴራዎችን እና ጦርነቶችን የተቃወሙ ጀግና ሴት ናቸው። በአድዋ ጦርነት ከነበሩ የጦር አዛዦችም አንዷ ነበሩ።

ቪድዮውን ይመልከቱ። 02:07