እስራኤል የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን ማባረሯ | አፍሪቃ | DW | 18.06.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

እስራኤል የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን ማባረሯ

ከእስራኤል የተባረሩት የመጀመሪያዎቹ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ዛሬ ደቡብ ሱዳን መዲና ጁባ ገብተዋል ። እስራኤል መንግስት እንዳስታወቀው የተቀሩትን የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ወደ ሃገራቸው የማጓጓዙ ሥራ በመጪዎቹ ሳምንታትም ይቀጥላል


ከእስራኤል የተባረሩት የመጀመሪያዎቹ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ዛሬ ደቡብ ሱዳን መዲና  ጁባ ገብተዋል ። እስራኤል መንግስት እንዳስታወቀው የተቀሩትን የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ወደ ሃገራቸው የማጓጓዙ ሥራ በመጪዎቹ ሳምንታትም ይቀጥላል ። የእስራኤል የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ኢሊ ይሻል ስደተኞቹ ሲሸኙ በአውሮፓላን ማረፊያ ተገኝተው ነበር ሚኒስትሩ ከዚህ ቀደም በሰጡት መግለጫ በመጀመሪያ የደቡብ ሱዳንና የኮት ዲቮር ስደተኞችን ከዚያም የ ኤርትራና የሱዳን ስደተኞችን ከእስራኤል ጠራርገው እንደሚያስወጡ ተናግረው ነበር ። የእስራኤል ሃይፋውን ወኪላችንን ግርማው አሻግሬን በስልክ አነጋግሪዋለሁ ።

ግርማው አሻግሬ

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 18.06.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/15HPy
 • ቀን 18.06.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/15HPy