እስልምና በምዕራቡ ዓለም ዕይታ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 30.04.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

እስልምና በምዕራቡ ዓለም ዕይታ

ጀርመንን ጨምሮ በ13 የተለያዩ አገራት ውስጥ የሚገኙ ነዋሪዎች ስለተለያዩ ሐይማኖቶች ምን እንደሚያስቡ ለማወቅ አንድ ጥናት ተካሂዶ ነበር።

Der zehnjährige Jakob, der mit seinen Eltern am Montag (03.10.2011) den Gebetsraum der türkisch-islamischen Gemeinde zu Frankfurt Bonames besichtigt, spielt mit einer Gebetskette, die er geschenkt bekam. Am Tag der offenen Moschee hatten bundesweit wieder weit mehr als 500 Moscheen für Interessierte geöffnet. Gästen aller Konfessionen und auch Atheisten sollte damit ein Einblick in den Glauben und in die Kultur der Muslime in Deutschland gegeben werden. Foto: Frank Rumpenhorst dpa/lhe

እስልምና በምዕራቡ ዓለም እይታ

በጥናቱ ውጤት መሰረት ሂንዱኢዝምና ቡዲኢዝም  የሚባሉት የሩቅ ምስራቅ እምነቶች በአብዛኛው አስተያየት ሰጪ  አመለካከት የሠላምና የፍቅር ህይማኖቶች ተደርገዉ ታይተዋል። አስተያየት ሰጪዎቹ የእስልምና ሐይማኖትን ግን በጥሩ አይመለከቱትም። ይልማ ኃይለሚካኤል በጥናቱ ላይ የተመሰረተዉን ዘገባ  እንደሚከተለው አቅርቦልናል።

ይልማ ኃ/ሚካኤል
ማንተጋፍቶት ስለሽ
ነጋሽ መሃመድ

Audios and videos on the topic