«እስላሞፎቢያ» በአሜሪካ | ዓለም | DW | 13.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

«እስላሞፎቢያ» በአሜሪካ

አሜሪካውያን በእስልምና ሃይማኖት ላይ ያላቸው አሉታዊ አመለካከት እየሰፋ መጥቷል።

«እስላሞፎቢያ» በአሜሪካ

የክርስትናና የእስልምና ሃይማኖታዊ ምልክቶች፣

መስከረም 1 በኒውዮርክ መንታ ህንጻዎች ላይ የደረሰውን የሽብር ጥቃት ተከትሎ የአሜሪካውያን ስሜት እየከፋ እንደመጣ መረጃዎች ይጠቁማሉ። የሽብር ጥቃት ከደረሰባቸው መንታዎቹ ህንጻ አጠገብ መስጊድ እንዲሰራ ከቀረበው ሀሳብ ጋር ተያይዞ በመላ አሜሪካ ተቃውሞ ተሰምቷል። አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ዘገባ አለው። v

መሳይ መኮንን

ተክሌ የኋላአበበ ፈለቀ