«እስላማዊ መንግስት» ለመመስረት አሴሩ የተባሉ ተፈረደባቸው | ኢትዮጵያ | DW | 17.05.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

«እስላማዊ መንግስት» ለመመስረት አሴሩ የተባሉ ተፈረደባቸው

የኢትዮጵያ ፌደራዊ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት እስላማዊ መንግስት በኃይል ለመመስረት አሲረዋል ያላቸውን 23 ተከሳሾች እስከ 15 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጡ ዛሬ ወስኗል፡፡

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:14

ሰባት ተከሳሾች እንዲሰናበቱ ታዟል

የኢትዮጵያ ፌደራዊ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት እስላማዊ መንግስት በኃይል ለመመስረት አሲረዋል ያላቸውን 23 ተከሳሾች ከሶስት እስከ 15 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጡ ዛሬ ወስኗል፡፡ ሶስት ዓመት የተፈረደባቸው ሰባት ከተከሳሾች በክስ መስማት ሂደት ላይ በማረሚያ ቤት ሆነው ሶስት ዓመት ስላለፋቸው እንዲሰናበቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡ ችሎቱን የተከታተለዉ የአዲስ አበባው ወኪላችን የላከውን ዘገባ መስፈንጠሪያውን ተጭነው ያድምጡ፡፡

 

ዮሐንስ ገብረእግዚያብሔር

 

ተስፋለም ወልደየስ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic