እሥራኤል እና አከራካሪው የእኩልነት መብት ሕግ | ዓለም | DW | 27.02.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

እሥራኤል እና አከራካሪው የእኩልነት መብት ሕግ

በእሥራኤል ሰሞኑን አንድ አዲስ የዐረብ ክርስትያን እሥራኤላውያን የእኩልነት መብትን የሚመለከት ሕግ ወጥቶዋል። ሕጉ በፍልሥጤማውያን ዘንዳ ብርቱ ክርክር አስነስቶዋል።

ይኸው ሕግ ፍልሥጤማውያን የሆኑትን ወገኖቻቸውን ብሔራዊ ማንነት ለማጠናከር ሳይሆን በሀይማኖት ሰበብ ለመከፋፈል የታቀደ ነው በሚል ፍልሥጤማውያን በጥብቅ ነቅፈውታል። ስለ ሕጉ ይዘት፣ ስላስከተለው ንትርክ እና ለኢትዮጵያውያኑ አይሁዶች ስለሚኖረው ትርጓሜ ቀደም ሲል የሀይፋውን ወኪላችን ግርማው አሻግሬ አነጋግሬው ነበር።

ግርማው አሻግሬ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic