እሥራኤልና የኤርትራውያን ስደተኞች ሁኔታ | ዓለም | DW | 05.06.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

እሥራኤልና የኤርትራውያን ስደተኞች ሁኔታ

አፍሪቃውያን ስደተኞች ወደ እሥራኤል መግባታቸውን የሚቃወሙ የሀገሪቱ ዜጎች ከጥቂት ቀናት በፊት በኢየሩሳሌም ኤርትራውያን ስደተኞች የሚኖሩበትን አሮጌ ሕንፃ ማቃጠላቸው የሚታወስ ነው።

***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).***

በዚሁ ሆን ተብሎ በተጣለው ጥቃት አራት ስደተኞች የመቁሰልና በጢስ የመታፈን አደጋ አጋጥሞአቸው ወደ ሀኪም ቤት ተወስደዋል። በስልክ ያነጋገርኩት በሀይፋ የሚገኘው ወኪላችን ግርማው አሻግሬ በቃጠሎው አደጋ የተጎዱት ኤርትራውያን ስደተኞች ለሕይወታቸው አስጊ ባልሆነ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የሐኪም ቤት ምንጮችን በመጥቀስ ገልጾልናል።

ግርማው አሻግሬ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic