እሥረኞቹ ስዊድናውያን ጋዜጠኞችና የይቅርታ ጥያቄ | ኢትዮጵያ | DW | 12.01.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

እሥረኞቹ ስዊድናውያን ጋዜጠኞችና የይቅርታ ጥያቄ

አሸባሪነትን ደግፈዋል፣ ወደሀገሪቱም በሕገወጥ መንገድ ገብተዋል በሚል ከጥቂት ጊዜ በፊት አስራ አንድ አመት እስራት የተበየነባቸዉ ስዊድናዉያን ጋዜጠኞች ካርሰን ዮሀን እና ማርቲን ሺቢየ በይግባኝ ፈንታ ምሕረት እንዲደረግላቸው ለመጠየቅ ወሰኑ ተባለ።

defaultይህንንም   የጋዜጠኞቹ ቃል አቀባይ ወይዘሮ አና ሮክስቫል ትናንት ለዶይቸቬለ አረጋግጠዋል። ይሁንና፡ ወኪላችን ታደሰ እንግዳው እንደዘገበው፡ ስዊድናውያኑ ጋዜጠኞች እስከዛሬ ከሰዓት በኋላ ለፌዴራሉ የፍትህ ሚንስቴር የይቅርታ ቦርድም ሆነ በእሥር ለሚገኙበት የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ያቀረቡት የይቅርታ ጥያቄ የለም።

ታደሰ እንግዳው
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 12.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13iOB
 • ቀን 12.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13iOB