ኤች አይ ቪ - ዛሬም አልደከመም | ጤና እና አካባቢ | DW | 30.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ኤች አይ ቪ - ዛሬም አልደከመም

ዓለም ዓቀፍ የኤድስ ቀን ነገ ሲታሰብ፤ ዓለማችን ዛሬስ ከዚህ ወረርሽኝ ተላቀቀች የሚል ዜናን አልያዘም።

default

ግን አንድ ተስፋ ፈንጥቋል በቫይረሱ የሚያዙ አዳዲስ ሰዎች ቁጥር በሁሉም የዓለም ክፍል የመቀነስ አዝማሚያ አሳይቷል። በሌላ ወገን የሚወጡ መረጃዎች እንደሚሉት ደግሞ በተለይ አፍሪቃ ከቫይረሱ ጋ ለሚኖሩ ወገኖች የምታደርገዉን ክትትል ገታ አድርጋ አዳዲስ የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር እንዳይጨምር ጠንክራ ብትሰራ ይበጃታል የሚል። ባለሙያዎች እንደሚሉት ስርጭቱ ከበፊቱ በተሻለ የተገታ ቢመስልም አሁንም ቫይረሱ አስጊነቱ አልደከመም፤ በተለይ በከተሞች አካባቢ ችግሩ ጎልቶ ይታያል።

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ