ኤች አይ ቪ መድሃኒትና ተጓዳኝ ችግር | ጤና እና አካባቢ | DW | 08.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ኤች አይ ቪ መድሃኒትና ተጓዳኝ ችግር

በዓለማችን HIV ቫይረስ በደማቸዉ ከሚገኝ ሰዎች መካከል 67በመቶ የሚሆኑት ከሰሃራ በታች በሚገኘዉ የአፍሪቃ ክፍል ይኖራሉ።

default

አራት ሚሊዮን ሰዎች ዝቅተኛ ገቢ ባላቸዉ አገራት ዉስጥ በሽታ የመቋቋም አቅምን የሚያጠናክረዉን አንቲ ሪትሪዮቫይራል የተሰኘ የHIV መድሃኒት የማግነት እድል አላቸዉ። ባlf,ዉ የአዉሮጳዉያኑ ዓመት ብቻ በዓለማችን 2,7 ሰዎች በባይረሱ መያዛቸዉን የዓለም የጤና ድርጅት ያወጣዉ መረጃ ይጠቁማሉ። በዚሁ ዓመት ህይወታቸዉን ያጡት ወገኖች ቁጥር ሁለት ሚሊዮን መሆኑ ተገልጿል። በተጠቀሰዉ ዓመት ቫይረሱ በደማቸዉ የተገኘ ህፃናት ቁጥር አንድ ሺ መሆኑ ተነግሯል።

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ተዛማጅ ዘገባዎች