ኤቦላ በምዕራብ አፍሪቃ | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 15.07.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

ኤቦላ በምዕራብ አፍሪቃ

ኤቦላ ከዚህ ቀደም በዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ፣ ሱዳን፣ ጋቦን፣ አይቮሪኮስትና ዩጋንዳ በተደጋጋሚ ተከስቷል። ይህ በሽታ አብዛኛዉን ጊዜ በማዕከላዊና ምሥዕራቅ አፍሪቃ ብቻ የሚከሰት ተደርጎ ቢገመትም ላለፉት አምስት ወራት ደግሞ ምዕራብ አፍሪቃ ዉስጥ ጥቂት የማይባሉ ሰዎችን ህይወት እየቀጠፈ ነዉ።

Audios and videos on the topic