ኤቦላን ለመከላከል የዘገየዉ ርምጃ ዋጋ ማስከፈሉ | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 19.05.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

ኤቦላን ለመከላከል የዘገየዉ ርምጃ ዋጋ ማስከፈሉ

በአንድ ሀገርም ሆነ ድንበር ተሻግሮ ለሚዳረስ ወረርሽኝ አስፈላጊዉን የህክምና ድጋፍና የባለሙያ ምክር ማቅረብ የሚጠበቅበት የዓለም የጤና ድርጅት፤ የኤቦላ ወረርሽኝ ምዕራብ አፍሪቃ ዉስጥ እንደታየ ርምጃ ለመዉሰድ ዘግይቷል በሚል የሰላ ትችት ቀርቦበታል።

Audios and videos on the topic