ኤርትራ የሶማልያ ሽግግር መንግስት የሰነዘረውን ክስ ማስተባበልዋ | ኢትዮጵያ | DW | 05.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኤርትራ የሶማልያ ሽግግር መንግስት የሰነዘረውን ክስ ማስተባበልዋ

የኤርትራ መንግስት ቋሚ ተጠባባቂ የማስታወቂያ ሚንስትር አቶ አሊ አብዶ ሶማልያ ኤርትራ አል ሸባብን ለመሳሰሉ ከአል ቓይዳ ጋር ግንኙነት አላቸው ለሚባሉ ሙስሊም ተዋጊዎች የጦር መሳሪያ አቅርባለች በሚል ያቀረበችውን ክስ ሀሰት ሲሉ አስተባበሉ።

default

የጦር መሳሪያ

የኤርትራ መንግስት ሶማልያውያን በሀገራቸው ህጋዊ መዋቅር የያዘ መንግስት ማቋቋም የሚችሉበት ድርድር ይካሄድ ዘንድ ተግተው የሚሰሩበትን ሁኔታ እንደሚያበረታታ አስታወቀ።

ጎይቶም ቢሆን/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ

ጎይትኦም ቢሆን/አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic