ኤርትራውያንና የ 2 ከመቶው ቀረጥ ጣጣ፣ | አፍሪቃ | DW | 24.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ኤርትራውያንና የ 2 ከመቶው ቀረጥ ጣጣ፣

ካናዳ ውስጥ የሚኖሩ ኤርትራውያን፤ በኤርትራ መንግሥት የተጣለባቸውን 2 ከመቶ የገቢ ግብር እንዲከፍሉ መገደዳቸው ያስመረራቸው መሆኑን ገለጡ።

ካናዳ ውስጥ የሚኖሩ ኤርትራውያን፤ በኤርትራ መንግሥት የተጣለባቸውን 2 ከመቶ የገቢ ግብር እንዲከፍሉ መገደዳቸው ያስመረራቸው መሆኑን ገለጡ። የካናዳ መንግሥት በበኩሉ፣ የኤርትራ መንግሥት  ይህን ህገ-ወጥ የተባለውን  ተግባር ባስቸኳይ እንዲያቆም
ማስጠንቀቁ ተነግሯል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic