ኤርትራዊው የስነ ቃል አጥኚ | ባህል | DW | 14.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ባህል

ኤርትራዊው የስነ ቃል አጥኚ

ኤርትራዊው ደራሲ ሰለሞን ጸሃዬ በትግርኛ ቋንቋ በቃል የሚነገሩትን ባህላዊ አባባሎች እና ትውፊቶችን በማጥናት በመጽሐፍ መልክ አሳትመዋል።

« ማሰን፣ መልቀስን፣ ቀዳሞትን » የተሰኘው መጽሐፋቸው ባለፈው ዓመት ነው ላንባብያን ገበያ ላይ የቀረበው። ደራሲው ሰለሞን ፀሓዬ መጽሐፋቸውን ለማሳተም ከ10 ዓመት በላይ ጥናትና ምርምር አድርገዋል። የስቶክሆልም፣ ስዊድን ወኪላችን ቴድሮስ ምሐረቱ ሰለሞን ጸሃዬ አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሮዋል።

ቴድሮስ ምሕረቱ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic