ኤርትራዊው ስደተኛና መከራው | አፍሪቃ | DW | 19.08.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ኤርትራዊው ስደተኛና መከራው

ኤርትራዊው ስደተኛ ለተሻለ ህይወት ከሀገሩ ጠፍቶ ወደ ሱዳን እንደሄደ ይናገራል።

አብዛኞቹ ስደተኞች ከኤርትራ ሲሆኑ አንዳንድ የሱዳን እና የኢትዮጵያ ስደተኞችም አሉበት። ስደተኞቹ ከሱዳን ተነስተው እስራኤል ለመግባት በሚያደርጉት ጥረት ሰው አዘዋዋሪ ደላሎች ይገጥሟቸዋል። ደላሎቹም ይሉኝታ አያውቁም። የጠየቁትን ገንዘብ ካላገኙ እስከ ነፍስ ማጥፋት ይደርሳሉ። ከሞት የተረፈ የኤርትራ ስደተኛ በአሁን ሰዓት እስራኤል ነው የሚኖረው። ከሱዳን ተነስቶ እስራኤል እስኪደርስ ስለገጠሙት ፈተናዎች ይናገራል። ስለ ጉዞው እና ገጠመኞቹ አጫውቶናል።

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic