ኤርትራዉያን ስደተኞች በኢትዮጵያ | አፍሪቃ | DW | 12.11.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ኤርትራዉያን ስደተኞች በኢትዮጵያ

ኢትዮጵያና ኤርትራ የሚዋሰኑበት ከ 1000 ኬሎ ሜትር የድንበር ክልል ያላቸዉ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅት በርካታ ኤርትራዉያን ሀገራቸዉን እየጣሉ ይሰደዳሉ። በሰሜን ምዕራብ ትግራይ አቅጣጫ ብቻ በቀን ከ 50 በላይ ኤርትራዉያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ እንደሆነም ተነግሮአል።

የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ኤርትራዉያን ስደተኞች የሚገኙበትን በሰሜን ምዕራብ ትግራይ የሽመልባ መጠለያ ጣብያን ጎብኝቶ ዘገባ አድርሶናል።

ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic