ኤርትራና የሶማሊያ ቀዉስ | ኢትዮጵያ | DW | 03.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኤርትራና የሶማሊያ ቀዉስ

ሶማሊያ የተለያዩ ኃይሎች እጃቸዉን ስለከተቱባት ነዉ ችግሯ የተወሳሰበዉ የሚለዉ የበርካታ ወገኖች አስተያየት ነዉ።

default

የሶማሊያ ሰላም መናጋት በተወሳ ቁጥርም ኤርትራ ለፅንፈኛ ወገኖች መሣሪያ ታቀብላለች በሚል ትከሰሳለች። ከክሱም በተጨማሪ ማዕቀብ እንዲጣልባት የሚጠይቁ ወገኖች አሉ። የኤርትራዉ ፕሬዝደንት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ በበኩላቸዉ መረጃ ይቅረብ፤ ያኔ ምላሽ እንሰጣለን በማለት ክሱን ያጣጥላሉ።

ሉድገር ሻዶምስኪ/ሸዋዬ ለገሠ/ተክሌ የኋላ