ኢ ሰ መ ጉ እና የፍርድ ቤት ውሳኔ | ኢትዮጵያ | DW | 27.02.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢ ሰ መ ጉ እና የፍርድ ቤት ውሳኔ

በባንክ ያስቀመጠውን ከ ስምንት ሚሊዮን ብር በላይ እንዳያንቀሳቅስ፣ በፌደራል የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና የማደራጃ መ/ቤት ቦርድ ውሳኔ ባለፉት ሦስት ዓመታት እንደታገደበት ሲሆን፤ እገዳ ባሳለፈው ቦርድ ላይ ክስ መሥርቶ፣ ሲከራከርና

defaultበባንክ ያስቀመጠውን ከ 8 ሚሊዮን ብር በላይ እንዳያንቀሳቅስ፣ በፌደራል የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና የማደራጃ መ/ቤት ቦርድ ውሳኔ ባለፉት 3 ዓመታት እንደታገደበት ሲሆን፤ እገዳ ባሳለፈው ቦርድ ላይ ክስ መሥርቶ፣ ሲከራከርና አቤቱታውን ሲያሰማ ከቆየ በኋላ፣  በዛሬው ዕለት፤ ከፌደራሉ ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት፣ውሳኔ አግኝቷል። ፍርድ ቤቱ፣ የኢሰመጉ አቤቱታ፣ በችሎቱ የሥልጣን ወሰን ተመርምሮ፣ ፍርድ ሊሰጠው የሚገባ በመሆኑ ፣ ተከሳሽ እንዲቀርብ ሲል ውሳኔ አሳልፏል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic