ኢጣልያ እና አዲሱ ጥጥር የፍልሰት ህግ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 22.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ኢጣልያ እና አዲሱ ጥጥር የፍልሰት ህግ

በኢጣሊያን ከግማሽ ሚሊየን በላይ የሆኑ ዜጎች ወደ ሀገሪቱ በሕገ ወጥ መንገድ የገቡ እንደሆነ ተገልጿል።

default

እነዚህ በሕገ ወጥ መንገድ ኢጣሊያን ውስጥ የገቡ ስደተኞች ከአምስት እስከ አስር ሺህ ዩሮ ተቀጥተው በቀጥታ ወደ ሀገራቸው እንዲባረሩ የሚያደርግ አዲስ ሕግ በኢጣሊያን ሰሞኑን ፀድቋል።

ተክለ ዕዝጊ ገብረ ኢየሱስ/ማንተጋፍቶት ስለሺ/አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic